ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8) ተከበረ

በአሜሪካን ሀገር እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 1908 ብዛታቸው 15 ሺህ የሚሆኑ ሴቶች  የተሻለ ደመወዝ፣ ጥሩ የሥራ አካባቢና የሥራ ሰዓት ማስተካከያ  እንዲሁም የሴቶች የመምረጥ መብት እንዲከበር ለመጠየቅ ወደ አደባባይ ወጡ፡፡ ሴቶች በአደባባይ ወጥተው ነፃነታቸውን የጠየቁበትን ቀን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት “የሴቶች ቀን ብሎ” በማወጅ ዓለም አቀፍ ይዘት ኖሮት በየዓመቱ እንዲከበር እ.ኤ.አ በ1975 ውሳኔ አስተላለፈ።  ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን …

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን (March 8) ተከበረ Read More »